በመጀመሪያ እንዳትሰድቡኝ አደራ 😂🙏 የ Tplf or Eprdf በጣም የምወደው ታዋቂ ዘፈን/መዝሙር አለ የትግል ምናምን ነገር ነው ...ምስ ህዝብና... ምናምን የሚል Lyrics ያለበት እና የዘፈኑን ርዕስ ወይም ዘፈኑ ካላችሁ ላኩልኝ Please !🙏Specially ተጋሩዎች
Jul 04, 2021አቦ እሱ ዘፈን እኔን ራሱ ይመስጠኛል waiting for somebody to post it👀
Jul 04, 2021