ause26
#religion
ሰላም ናችሁ አንድ የ Protestant መዝሙር ነው tik tok ላይ ሰምቼዉ ነበር ''አንተ ስትኖር በኔ ስትሆን ዋናዬ ማትረፍ ለኔ አለሜ ክብር ነዉ ዘላለሜ'' ይላል መዝሙሩ ዘማሪው carol መሰለኝ ካላችሁ እስቲ ላኩልኝ
Jul 04, 20210 engagements

Jul 04, 2021