ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ባላቹበት በቅድሚያ ለቀና አስተያየተቹ 🙏🙏🙏 እስከ ዩኒቨርስቲ ስማር በትምህርቴ ላይ ጎበዝ ከሚባሉት ምድብ ነበርኩ። ክላስ ውስጥ ጥያቄ ለመጠየቅ እና አስተያየት ለመስጠት ከቀዳሚዎቹ ነኝ። ሌላው ይቅርና ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ ላይ ምንም አልፈራም ነበር። የማሳመን እና የንግግር ብቃት አለኝ።አሁን ላይ ግን አንዳንዴ በተለያየ ምክንያት የተለያዩ ቢሮዎች ገብቼ ሳወራ ያልበኛል። ለምን? እንዴት ችግሩን ላስወግደው? am waiting for your response...
Jul 03, 2021Kemch gemro mn arga nw endi yhonkut belk stasb tagegnwalk kza esun stastkakel ystekakelal
Jul 04, 2021