#education Hello Guyz, አንድ በPharmacy/Pharmacology ዲግሪ ያለው ሰው Medicine መማር ይችላል? How? ከተቻለ I have also another question Ethiopia በመደበኛው የuniversity program Medicine መማር ይሻላል ወይስ India Pharmacy ተምሮ መጥቶ እዚህ Medicine መማር ይሻላል? እዚህ ሀገር Medicine የመማር ዕድሌን risk ላይ ጥዬ india ሄጄ Pharmacy ተምሬ again Medicine ብማር does it worth it? ለሁሉም ጥያቄዎች 1,2,3 እያላችሁ በቂ መልስ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል Thanks in Advance!
Jul 02, 2021I just want know one what you did
Jan 12, 2024