በሳውዲ አረቢያ የ STC ተጠቃሚ ከሆኑ፤ 801500 ላይ በሚከተለው መንገድ የፅሁፍ መልዕክት ይላኩ ሃምሳ ብር ለመላክ 133*00251 XXX XX XX XX*1 ብለው 801500 ላይ ይላኩ አንድ መቶ ብር ለመላክ 133*00251 XXX XX XX XX*2 ብለው 801500 ላይ ይላኩ አምስት መቶ ብር ለመላክ 133*00251 XXX XX XX XX*3 ብለው 801500 ላይ ይላኩ XXXXXX በሚለው ቦታ ዜሮን ሳይጨምሩ የሚላክለትን ሰው የሞባይል ቁጥር ያስገቡ። ለምሳሌ፤ የሚላክለት ሰው የሞባይል ቁጥር 0930 11 12 13 ከሆነና መቶ ብር መላክ ከፈለጉ 133*00251 930 11 12 13 *2 ብለው 801500 ላይ ይላኩ። በሳውዲ አረቢያ የ Lebara ተጠቃሚ ከሆኑ፤ 00251 በማስቀደም ዜሮን ሳይጨምሩ የሚላክለትን ሰው የሞባይል ቁጥር በ 310310 ላይ የፅሁፍ መልዕክት ይላኩ። ለመላክ የሚፈልጉትን ብር መጠን ይምረጡ። መላክ ለመፈለግዎ ማረጋገጫ ይስጡ። በሳውዲ አረቢያ የ Friendi ተጠቃሚ ከሆኑ፤ ወደ *114# ይደውሉ 00251 በማስቀደም ዜሮን ሳይጨምሩ የሚላክለትን ሰው የሞባይል ቁጥር ያስገቡ ለመላክ የሚፈልጉትን ብር መጠን ይምረጡ። መላክ ለመፈለግዎ ማረጋገጫ ይስጡ።
Jul 05, 2021