ሰላም ጓደኞቼ እንዴት ናቹህ ሁለት ጥያቄ ልጠይቃቹህ ነው። 1. ጥያቄዬም የTextnow app ተጠቅሜ ስልክ ቁጥር አግኝቼ ነበር ግን ደግሞ paypal ላይ ስልክ ቁጥሩን አስገብቼ Verification Code ሳስልክበት ቁጥሩን ማግኘት አልቻልኩም ደግሞ እንዲህ ይለኛል " Upgrade your account to get the verification code" ይለኛል ታዲያ ምን ማድረግ አለብኝ ትላላችሁ? ስልኬ Itel A16 Plus ሆና Android Version 8.1.0 ነች ምናልባት እዚህ ስልክ ላይ አትሰራ ይሆን? እባካችሁ ልምዳችሁን ንገሩኝ? Paypal አካውንቱ ያስፈልገኛል። 2. payoneer Account 3 ቀን ሞላው ግን ደግሞ ምንም Approval Email አልተላከልኝም። ግን ደግሞ Verification Center ገብቼ ሳይ still under review ነው የሚለው። እና payoneer አልተቀበሉኝም ወይስ ገና file እያዩ ስለሆነ ጊዜ ይፈጃል ከፈጀስ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል? እባካችሁ ንገሩኝ?
Jul 02, 20211 Text now ከዚህ ቦሃላ ለ verification free አይደለም ስለዛ textplus ሚባል app በ VPN ተጠቀም በእሱ ነው እኔ PayPal የከፈትኩት 2 እኔም ያው ነው የገጠመኝ እና support ላይ አናግሪያቸው ነበር እና ምንም email አይልኩልህም just login and use the account verification passport photo፣ address verification ብር ልክ ራሱ ለወራት አያዩትም እሱን የሚያዩት አካውንትህ payment receive ማረግ ሲጀምር ነው ስለዛ እካውንትህን አሁን መጠቀም ትችላለህ ማለት ነው ልክ የመጀመሪያ payment receive ስታረግ የላካቸውን ያዩትና verify ያረጉሃል so no worries, just use your account. ከ support gar የነበረኝ chat ልክልሃለው if you are interested
Jul 02, 2021