Starw-2
#other
Selam guys ከአዲስ አበባ ወደ አዳም ለመሄድ የት መናሀሪያ ነው መሄድ ያለብኝ? ቃሊቲ መናሀሪያ ብሄድ አገኛለው አ? እና ደግሞ አዳማ ላይ ኢሚግሬሽን ቢሮ የቱጋር እንዳለ የምታውቁ ንገሩኝ Plz its urgent ...tnx in advance☺️🙏
Jul 01, 202112 engagements
Selam guys ከአዲስ አበባ ወደ አዳም ለመሄድ የት መናሀሪያ ነው መሄድ ያለብኝ? ቃሊቲ መናሀሪያ ብሄድ አገኛለው አ? እና ደግሞ አዳማ ላይ ኢሚግሬሽን ቢሮ የቱጋር እንዳለ የምታውቁ ንገሩኝ Plz its urgent ...tnx in advance☺️🙏
Jul 01, 2021ዩኒቲ በሚለው ታክሲ ኢሚግሬሽን ብለህ መሄድ ትችላለህ ከ ፖስታ ቤት
Jul 01, 2021ቃሊቲ መናኸሪያ ታገኛለህ ላምበረትም አለ። አዳማ ኢሚግሬሽን ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ መግቢያው ጋር የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት ይገኛል።
Jul 01, 2021Lam beret menaheriya tagegnaleh...west megenagna rasu tewat 4 sehat akebabi yechenalu..lelaw kality menhariya ale
Jul 01, 2021Eshi kalitin exeqemalew...tnx bexam🙏
Jul 01, 2021awo kalte
Jul 02, 2021አዳማ ከቃሊቲ ከአውቶቢስተራ ከመገናኛ ከላምበረት ታገኛለህ እኔ በሁሉም ሄጄ አቃለው አለ።
Jul 01, 2021Ene mlew be AA kebele metawekya Adama lay passport mawtat ychalal ende
Jul 03, 2021Ke jemom ale kefelek
Jul 01, 2021