ሰላም! የሀጫሉንአልበምየሰማ አለ?ማለት ሰው ሁላ አሁን ሀጫሉ ሀጫሉ እያለ ነው። እና አሁንም ህዝብ ሚያነሳሳ ነገር አለው እንዴ?አሁንምህዝቡ እሄን ሰምቶ እንደባለፈው ሰው እንዳይጨፈጭፉ ፈርቼ ነው። ምን ትሉኛላችሁ ለቅቄ ልውጣ እንዴ?
Jul 01, 2021ጤነኛ ነህ?
Jul 01, 2021ሰላም! የሀጫሉንአልበምየሰማ አለ?ማለት ሰው ሁላ አሁን ሀጫሉ ሀጫሉ እያለ ነው። እና አሁንም ህዝብ ሚያነሳሳ ነገር አለው እንዴ?አሁንምህዝቡ እሄን ሰምቶ እንደባለፈው ሰው እንዳይጨፈጭፉ ፈርቼ ነው። ምን ትሉኛላችሁ ለቅቄ ልውጣ እንዴ?
Jul 01, 2021ጤነኛ ነህ?
Jul 01, 2021ኧረ አታስቀኝ። በፊትም ቢሆን ሀጫሉ አማራ ግደሉ አላለም። ሰበብ ነው እንጂ። እና የሀጫሉ አልበም ያሰጋል ብየ አላስብም።
Jul 01, 2021Looks like the asker got what he wanted.
Jul 01, 2021Mnm bimeta megafet nw enji yemn mefrat nw dmo mnm ayfterm😅
Jul 01, 2021Ye fikir album enji ye tilacha aydelem man... minim ymiyaschefechif ngr yelewum... it's all about human beings and rights...✌️
Jul 01, 2021አንተ ራስህ እኮ ህዝቡ እያልክ የጥላቻ ንግግር እየተናገርክ ነው አስተውል...አደለም ለሰው ለእንስሳ እና ቅጠል የሚያዝን ህዝብ ነው በጥቂት ፖለቲከኞች እና በጥላቻ በታወሩ ሰዎች የተደረገውን ድርጊት ወደ ህዝቡ አትክተት ያሰጋኛል ብለህ ምታስብ ከሆነ መውጣት ትችላለህ....አሁንም በሰላም እና በፍቅር ተዋደው የሚኖሩ ብዙ ህዝቦች ስላሉ ሰላማቸውን አትንሳ
Jul 01, 2021አዎ ውጣልን እባክህ
Jul 01, 2021mechafechef amelk yechefechfe dengaye ras 😡😡
Jul 01, 2021Keyet??
Jul 01, 2021Uuuu you guy u i think is the sick. Wtf though nigga this shit you saying don't make no sense to me u are just a stupid racist jack ass
Jul 01, 2021Hacee manenm chefchifu blo ayakem kechalk zefenun astergumehm bihon smaw
Jul 01, 2021ግጥሙን ትተህ ቢቱን አዳምጥ በዚ ክረምት ምን መሄጃ አለ😕
Jul 01, 2021Actually, ያሁኖቹ ዘፈኖቹም አክቲቪዝም አለባቸው ግን አስካሁን ህዝብ በህዝብ ላይ ያነሳሳ ዘፈን ዘፍኖ የሚያቅ አይምስለኝም? አንተ ሰምተህ ታውቃለህ? እንዴት ልትል ቻልክ?
Jul 01, 2021ምነው አክቲቪስት ልሁን አልክ! በአንተ ቤት ወሬ አሙቀሀል 🤮🤮 ሲመስለኝ ቡና እስከ 12 ሲኒ ነዉ የምጠጣው የሆንክ የእትዬ ጥልፌ ቡና አጣጭ
Jul 01, 2021