Sewoch lmndn new bewechawi manenetachew becha yemigemetut.. Eskki metakutn ngerugn
Jul 01, 2021ያው ውስጣዊ ማንነትን ማየት ስለማይቻል ነዋ። አንድ ሰው እየተራመደ ብናይ ይህ ሰው እንዲህ ነው እንደዛ ነው ማለት አይቻልም ውስጡን አይቶ። መናገር የሚቻለው የሚያደርገውን (ውጫዊ ማንነቱን) በማየት ነው። ሲቀጥል ደግሞ ውስጥ ያለው ነው ወጥቶ የሚፈሰው።
Jul 01, 2021