በሬ ለማደለብ ሰዎች የሚጠከሙበትን ማደለቢያ መዳኒት አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው ይወስዳሉ እና ለወጥ ያመጣሉ??? ምንም ችግር አያመጣም ጤና ላይ??? እና ዋጋዉ ስንት ነወ??
Jun 30, 2021ምንም ችግር አያመጣም፣ ሳር ስታይ ጋጥ ጋጥ ይልሃል እንጂ ...
Jul 01, 2021በሬ ለማደለብ ሰዎች የሚጠከሙበትን ማደለቢያ መዳኒት አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው ይወስዳሉ እና ለወጥ ያመጣሉ??? ምንም ችግር አያመጣም ጤና ላይ??? እና ዋጋዉ ስንት ነወ??
Jun 30, 2021ምንም ችግር አያመጣም፣ ሳር ስታይ ጋጥ ጋጥ ይልሃል እንጂ ...
Jul 01, 2021Well the substance is called trenbolone, and bodybuilders have been taking it for a long time in countries like the US. I really reccomend against it for 2 reasons. The first one being that the one you can find is made for cattle and secondly you shouldn't take steroids without consulting with a doctor. Plus it's extremely unhealthy with a lot of side effects and if done without proper monitoring by doctors it would shorten your life span. Don't do it
Jul 01, 2021በመጀመሪያ እነሱ እራሳቸው በሬ ናቸው አንተም በሬ ነኝ ካልክ ተጠቀመው
Jul 01, 2021በቅርቡ አዲስ የወተት ፋብሪካ.....😂😂😂😂
Jul 01, 2021ቅጥ ያጣ በጣም አስቀያሚ ውፍረት ነው የሚያመጣው። ፊታቸው ሳይቀር ነው የሚደልበው። ቦርጭ ፥ ቂጥ ፥ እጅ ፥ እግር በቃ እንዳለ! በጣም ያስጠላል!
Jul 01, 2021ችግር የለውም እንደበሬ እንድታስብ ቢያደርግ ነው🙂
Jul 01, 2021Eski ande embua bel
Jul 01, 2021Jesus ፉሩሽካ ልትበላ ነው ተረፈ ምርቶች እኮ mix ሆነው ነው 🤮🤮🤢🤢
Jul 01, 2021Befetari sim, fetari yifewisish, yifewisih 😂😂😂 be bere madelebiya ldelb new? Esu Le beroch new, gin ene eskemakew dires type miyareg bere yelem 😂 Wey tesfa mekuret, endim yasderigal
Jul 09, 2021Hey
Jul 03, 2021Ere wef cheger gen awesasedu b af aymeselegnem😊
Jul 01, 2021Kezi belay bere mehon ale ende?? Chrash yebere madelebiya??
Jul 01, 2021ርካሽ ስለሆነ እኮ ነው ሰዎች የሚወስዱት ግን ብዙ ሳይድ ኢፌክት አለው ኦብቪየስሊ (ምግብ እንደ ጅብ ነው ምትበላው አትጠግብም/ ስብ በጣም ይይከማችብሃል ስፖርት በጣም በከባዱ ካልሰራህ በቀር/ ይሄ ስብ ደግሞ ሌላ ተጓዳኝ ጉዳቶች ያጋልጣል)
Jul 01, 2021Wendeme atenkelkel cherash bere telaleh ende😂😂
Jul 01, 2021