ሰላም አሁን ላይ 17 🙎♂ አመቴ ነዉ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ እናም እንደሌሎቹ ህፃናት ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለክ ሲሉኝ ዶክተር👨⚕ አይደለም የምለው በቃ ከልጅነቴ ጀምሮ engineer መሆን ነው የምፈልገው ማለቴ👨💻 software engineering ላይ እናም ASTU መግባት እፈልጋለሁ ስለ comuter ምናም 3 ክፍል እያለሁ ነው የጨረስኩት በክፍል ውስጥም መካከለኛ ተማሪ ነኝ ግን በዘንድሮው አመት ላይ በቃ ያልሆነ ነገር ተፈጠረ በቃ ፍቅር ያዘኝ እናም ሁሌ እሷን ማሰብ ጀመርኩ በቃ ትምህርቱን ረሳው ማለት ይቻላል እናም ይህ ነገር በጣም እያሰጋኝ ነዉ የወደፊት መሆን የምፈልገው ህልሜን ማሳካት እፈልጋለሁ ስለዚህ ከዚህ ነገር ለመውጣት መውሰድ ያለብህ እርምጃ ምን ይሁን ትላላችሁ? 🙏አመሰግናለሁ🙏
Jun 30, 2021ፍቅር ምናምን የምትለውን ትርኪ ምርኪ ትተህ ወደቀለሙ ተመለስ ዝምብለህ በመጃጃል ግዜህን አታቃጥል ያንን ትደርስበታለህ የት ይሄድብሃል ቀለሙ ኝ ካመለጠሽ አባው እንኳን አሁን አፈቀርኳት የምትላት አይደለችም #ህይወት ራሷ ፊቷን ታዞርብሃለች (መሀይምን ማን ይፈልጋል 😊) ስለዚህ ሁሌም እንደምለው "ቢ ስማርት አትጃጃል"
Jul 01, 2021