Selam sewoch Ke friendoche gar entoto park lemehed asben neber ena megbiya sint new ? Eza min min fun ymiyargu negeroch alu how much ? Ena migib Eske sint yihonal ? Yeteresa guday ke piassa min teblo new ymkedew ? ስለሠጣችሁኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
Jun 30, 2021መግቢያ በነጻ Cheese Burger እስከ ሁለት መቶ ምናምን ሚያዝናና ነገር ያው ለኔ hike ማድረጉ ነው ነገር ግን ገመድ ላይ መራመድ ፥ ፈረስ ግልቢያ ምናምን አለ ተከፍሎ፡፡ እንደኔ እንደኔ ግን ምግብ ወይም ኩኪስ ይዛችሁ ሄዳችሁ የcoupleኦች መቀመጫ ላይ ተኝታችሁ አብራችሁ ሳቁ ከጀለሶች ጋ ከፒያሳ ሽሮ ሜዳ ከዛ ደግሞ እንጦጦ ፓርክ ስትሄዱ ግን በሮች ሁለት ስላሉ ስትወጡ ድንገት ባልገባችሁበት ከወጣችሁ እንዳትደነግጡ። መራመድ አልወድም ምናምን የሚል ሰው ይዛችሁ አትሂዱ ውስጡ ሰፊ ስለሆነ ብዙ walk ማድረግ ትችላላችሁ!
Jun 30, 2021