ለወንዶች.....ለሊት ለሊት የስፐርም ሴል....በተኛንበት የሚፈሰው ለምንድነው? ማስቆምስ እይቻልም?
Jun 30, 2021Angetun eserew
Jun 30, 2021ለወንዶች.....ለሊት ለሊት የስፐርም ሴል....በተኛንበት የሚፈሰው ለምንድነው? ማስቆምስ እይቻልም?
Jun 30, 2021Angetun eserew
Jun 30, 2021yene mels ayidelem gn google saderg yagegnehut nw የዘር ፈሳሽ ማምረት ለ 24 ሰዓቶች በወንድ የዘር ፍሬ ውስጥ የሚዘልቅ ሲሆን በወንዱ የዘር ፍሬ ውስጥ ይቀመጣል ፡፡ አሁን የወንዱ የዘር ፍሬዎችን እንደ የውሃ ማጠራቀሚያ አድርገው ያስቡ ፡፡ የ 24 ሰዓቶች ምርት በተወሰነ ጊዜ ታንክ ይሞላል ፡፡ የማከማቻ አቅሙ ያበቃል ፡፡ አሁን የተትረፈረፈ የአሠራር ዘዴዎች እንደ ያለጊዜው የወንድ የዘር ፈሳሽ ፣ ማታ መውደቅ እና የዘር ፈሳሽ በሽንት ውስጥ ይከናወናሉ ፡፡ ይህንን ለማስቀረት ወሲባዊ ግንኙነት ማድረግ ወይም በመደበኛነት ማስተርቤሽን ያስፈልግዎታል፡፡
Jun 30, 2021It's natural bro
Sep 26, 2021ማስቆም ይቻላል... አንድ ያው ሃሳብን መቆጣጠር መቻል ነው ቀን ስታስበው የዋልከውን ሌሊት ይመጣላ... ውሃ ብዙ አለመጠጣት ደግሞ ይመከራል አንዳንድ ሰዎች ቀን ከባድ ስራ ሲሰሩ ውለው ሌሊት የሚያጋጥማቸው አሉ አይነ ጥላ የተባለው ነገር ደግሞ እውነት ነው so ለሱ ፀሎት ስግደት እና "ጥምቀት"
Jun 30, 2021ይህ በቤተክርስቲያን ዝንየት ወይም ህልመ ሌሊት ተብሎ ይጠራል፤ ዘርን የሚያፈሱትም ርኩሳን መናፍስት ዓይነጥላ ወዘተ ናቸው። በርትቶ በመስገድ፣ በመጸለይ፣ በሰማያዊ ስሞች በመቁጠሪያ ጀርባን በመቀጥቀጥ ማስቆም ይቻላል። በዚህም እምቢ ካለ ሰኔ ጎለጎታን ወይም ድርሳነ መላእክትን በውሃ ላይ ደግሞ ብልትን መርጨት መፍትሔ ይሰጣል።
Jun 30, 2021Esu ba hilmik ka set gar abirek sitichawet kayek nw
Jun 30, 2021ስግደትና ፀሎት ጥሩ ነው
Jun 30, 2021Zmblo ayfes Behlmh sex staderg mnamn kalayek
Jun 30, 2021ያረጀው ስፐርም እየተወገደ ነው። Don't worry about it. It is sometimes tho, right?
Jun 30, 2021none sense
Jun 30, 2021It's normal.
Jun 30, 2021Hlme lelit eko new Aynestla ena kefu Menafist nachew endezih yemiadergut beteley Aynetla be hlmh meta stgenagneh
Jul 01, 2021wet dreams
Jun 30, 2021አንዳንዴ በራሱ ብዙ ጊዜ ስለ Sex በምናስብበት ጊዜ ይፈሳል እና ተፈጥሮ ነው አይቆምም
Jun 30, 2021Yechalal helme lelit weym zenyet yebalal be orthodox ena segdeh ena bednb tselot argeh metegna kehone 100% makom techelaleh berta ena yezmut film aty
Jul 04, 2021Ayne tila ,menafist mnamn bullshit nwe atimen.. wet dream yibalal malet be wetatinet edme bzu sperm celloch yimeretalu ena biyans and sew besamnt kechale 2 gize belay kalchale 1 gize sex mareg yimekeral ena sex sanareg bzu gize sihonen enezi ke beki belay yetemeretu sperm celloch meweged alebachew leza bemingegnabet seat yiwegedalu malet nwe ..gn endezi endayhon meftihew sex mareg kalhone masterbate mareg
Jun 30, 2021ስትተኛ ደግሞ ውሃ ብዙ አትጠጣ።
Jun 30, 2021