Benn138
#education
Ye arc fetenaw lay arc megbat lemn felegachu stbalu mn blachu btmelsu arif mels yhonal
Jun 29, 20214 engagements
Ye arc fetenaw lay arc megbat lemn felegachu stbalu mn blachu btmelsu arif mels yhonal
Jun 29, 2021አርክቴክቸር ስማር ስነ-ጥበባት ፣ ታሪክ ፣ ቁሳቁስ ፣ ሳይንስ ፣ ... ጨምሮ ስለ ሰው ፍላጎት የበለጠ ማወቅ ስለምፈልግ ነዉ
Jun 30, 2021በየከተማው ከተተከሉ የመስታወት ክምሮች ይልቅ ሃገራችን ከ3000 ዘመን በላይ ወደምትታወቅበት የህንፃ ዲዛይን ጥበብ ለመመለስና ጥንታዊ እሴታችንን በተላበሰ የህንፃ ዲዛይን በተሰሩ ህንፃዎች የተዋቡ ከተሞችን ለመፍጠር።
Jun 30, 2021አዳዲስ ህንፃ በየቀኑ ላበቅል።
Jun 30, 2021anchi lemn megbat endefelegsh btmelshi arif mels yhonal
Jun 30, 2021