Sencher18
#education
Hey Guys የሆነ ነገር እንድታማክሩኝ ፈልጌ ነበር የመጀመሪያ ዲግሪ economics አለኝ እና በቅርቡ ethiotelecom በኮንታክት ሴንተር ተቀጥሪያለው....አጫጭር ኮርሶችን በIT ዘርፍ መውሰድ ፈልጌ ምን ምን ኮርሶችን መውሰድ እንዳለብኝ ብታማክሩኝ🙏
Jun 29, 20212 engagements
Hey Guys የሆነ ነገር እንድታማክሩኝ ፈልጌ ነበር የመጀመሪያ ዲግሪ economics አለኝ እና በቅርቡ ethiotelecom በኮንታክት ሴንተር ተቀጥሪያለው....አጫጭር ኮርሶችን በIT ዘርፍ መውሰድ ፈልጌ ምን ምን ኮርሶችን መውሰድ እንዳለብኝ ብታማክሩኝ🙏
Jun 29, 2021Thank god sra alw malet new ye economics 2nd year temari negin gin tesfa askoretugin sra ylwm blw
Jun 29, 2021Man endet new yikebdal wey mathsu ee?
Jul 03, 2021