በካራማራ ጦርነት... የሶማሊያ መንግስት እስከ ሞጆ ድረስ ያለውን ቦታ ይዞ ነበር። በዛን ወቅት የኢትዮጵያ መንግስት ከውስጥም ችግር ስለነበረበት በበቂ ሁኔታ ራሱን መከላከል አልቻለም ነበር። ምስጋና ለኩባ ሀገር መንገስት ይሁን( ፊደል ካስትሮ) እና በኩባ ድጋፍ ለጥቂት ልንሸነፍ የሆነው ተርፈናል። ከዛ በኋላ ግን የተፈጠረው ጀነሬሽን ኢትዩጵያዊው ኢትዮጵያ አሸንፋለሽ ሲል የሶማሊያው ደግሞ ሶማሊያ አሸንፋለች። የውጪ መንግስት ባይታከልበት ኖሮ ሳማሊያ ታሸንፍ ነበር ብሎ ያስባል። የኔ ጥያቄ .... ትግራይ ክልል ውስጥም እንዲ የሆነ አይመስላቹም? የትግራይ ህዝብ የሚያስበው ያሸነፈው የትግራይ ወታደር የመሀል ሀገሩ ደግሞ የውጪ እርዳታ ባይታከልበት .......... ብሎ የሚያስብ አይመስላቹም። እስቲ በጦርነቱ ለይ ያላችሁን ሀሳብ አጋሩን
Jun 29, 2021.
Jun 29, 2021