Hey guys እድሜዬ 18 ነው ኪሎዬ ደግሞ 62 ነው እና ግን በጣም እያስጠላኝ ነው ገና በዚህ እድሜዬ እንዲህ ከወፈርኩ ለወደፊት እንዴት ልሆን ነው እና ያልሞከርኩት ነገር የለም የሚያወፍረስኝ ምግብ ነው በጣም እበላለሁ እቀንሳለሁ እል እና አያስችለኝም እና plzz እንዴት እህን የምግብ ሱስ ላቁም😭😭 እንዴት ልክሳ የሰራላችሁ ቢሆን ደስ ይለኛል
Jun 29, 2021Enen bitay endawim yebas mebilat yamrkal
Jun 29, 2021