እግዚአብሄር ወደ ፊት የሚሆነውን አውቆ ወስኗል፤ በእውቀቱ'ና በውሳኔው መካከል #ቅፅበታዊ እንኳ ልዩነት የለውም። 👉…ታዲያ የኛ ጾለት እሱ (እግዚአብሄር) ወደ ፊት ሊያደርገው ያሰበውን ነገር (ውሳኔ) ሊቀይር ይችላልን!? 👉ወይስ ጾለት ምንም ጥቅም የለውም ማለት ነው!?
Jun 29, 2021ሰማይና ምድር ያልፋሉ ግን የፈጣሪ ቃል አያልፍም ሁሌም የሱ ቃል ይፈፀማል ግን የጉዳቱን መጠን መቀነስ እንችላለን በፀሉት የ3 አመት ስቃይ ከሆነ ፈጣሪ ስቃያችንን 3 ቀን ማድረግ ይችላል ግን እምነት ያስፈልጋል
Jun 29, 2021