Hi guys it's urgent pls tell me wether all AAu new student will take the orientation at the same campus (main campus or place where they reported
Jun 28, 2021Notice‼️ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም በ2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት ከዚህ በታች በተቀመጠው መርሃ ግብር መሰረት አጠቃላይ ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ እንድትገኙ እናሳስባለን ተ.ቁ የትምህርት ዘርፉ ኦሬንቴሽኑ የሚሰጥበት ቦታ ሰዓት 1 ሶሻል ሳይንስ G-17 – G- 18 G- 19 G- 20 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት ) 2 ሂዩማኒቲስ (Humanitie) በዋናው ግቢ የተማሪዎች ዋናው ምግብ ቤት 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት 3 ትምህርትና ባህሪያት ጥናት (Education ) ዋናው ግቢ ኔልሰን ማንዴላ ህንጻ 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት ) 4 ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ (Business and Economics) ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ትልቁ አዳራሽ 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት ) 5 ተፈጥሮ ሳይንስ (Natural & Computational Science ) ተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ NHB-1 አዳራሽ 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት ) 6 ህንፃ ኮሌጅ (EiABC ) ህንፃ ኮሌጅ ፖርቶ ላብ አዳራሽ 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት ) 7 ሰፈረ ሰላም ኮሌጅ ጤና ሳይንስ አዳራሽ 1ኛ ፎቅ 3፡00 – 5፡30 (ጠዋት ) ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም በ2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከዚህ በታች በተቀመጠው መርሃ ግብር መሰረት አጠቃላይ ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ እንድትገኙ እናሳስባለን ተ.ቁ የትምህርት ዘርፉ ኦሬንቴሽኑ የሚሰጥበት ቦታ ሰዓት 1 ህግ ት/ቤት (Law) ዋናው ግቢ ኔልሰን ማንዴላ ህንጻ ሙት ኮርት 8፡00 – 10፡00 (ከሰዓት በኋላ ) 2 ኢንጂነሪንግ (Engineering ) ዋናው ግቢ 6ኪሎየተማሪዎች ምግብ ቤት (ልደት አዳራሽ) እና ዋናው ምግብ ቤት 8፡00 – 10፡00 (ከሰዓት በኋላ)
Jun 29, 2021