What's up guys, I'm gonna make this short.... So how many semesters are the common courses gonna take on fresh man year and how many subjects
Jun 28, 2021የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇 📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት። እሽ እስከአሁን የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸውን ኮርሶች አየን። 🥺 ነገር ግን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በ Logic and critical thinking ቦታ emerging technology የሚያስተምሩ አሉ ። ከዛ second semester ላይ ደግሞ logic and critical thinking ያስተምራሉ። ብቻ ምንም ለውጥ የለውም ፡ እንድታውቁት ያክል ነው። ❇️ Emerging technology ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ አይደለም። ከ 9 - 12 የተማራችሗቸው የ Ict ትምህርቶችን ያካትታል ( Ms word , Ms PowerPoint, Ms excel , database ..... ወዘተ) በቃ አለቀ። እነዚህን ኮርሶች ወስዳችሁ እንደጨረሳችሁ ህክምና ( Medicine , Dental Medicine , Veterinary medicine , pharmacy...) መግባት የምትፈልጉ ቴክኖሎጂ( Engineering, Architecture, Computer science, It , software engineering...) መግባት የምትፈልጉ Coc exam ተፈትናችሁ ትገባላችሁ ማለት ነው። ለማስታወስ ያክል First semester ( 50%) Coc exam ( 30%) Entrance exam( 20%) computational science ( Physics , Chem , bio , maths , biotechnology...) Other health ( medical laboratory, nursing , midwifery....) መግባት ለምትፈልጉ ደግሞ የመጀመሪያውን አመት( የመጀመሪያ ሴሚስተር አይደለም) እንደጨረሳችሁ ትገባላችሁ። በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ከባለፈው የቀሬ ቀጣይ እንልክላችሗለን። 🎯 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። 🎬 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇 📌 Global Trends 📌 Communicative English Skill I 📌 Economics 📌 Geography 📌 Maths(Social) 📌 Logic and Critical Thinking 📌 Physical Fitness
Jun 29, 2021