ሳይኮሎጂ የሰው ልጅ ትልቅ ፖቴንሻል አለው፤ በዚህም ‘ታላቅ ነገርን ማድርግ ይችላል’ ይላል። በአንፃሩ ደግሞ የሜታፊዚክስ ዘርፍ የሆነው እጣ ፈንታ በተፃፈልህ መንገድ በኩል እንደምታልፍ ብቻ ይናገራል። እኛ ግራ ገባን! ነፃ ፍቃድ ኖሮን ሳይኮሎጅ እንደሚለው ታላቅ ነገርን እናደርጋለን? ወይስ ታላቅ ነገርን እናደርግ ዘንድ አስቀድሞ በላይኛው ደራሲ የተወሰነ ነው?
Jun 28, 2021The important thing is that you try to think or do something big. The Creator will not leave you in the lurch but will support you in reaching your goal
Jun 28, 2021