መልስ እና ምላሽ በምን ይለያያሉ? እኔ እንደማስበው ከሆነ ለምሳሌ :- አንድ ሰው እኔን የሆነ ነገረ እንድሰጠው ቢጠይቀኝ # ብሰጠው መስጠቴ #ምላሽ እንደሆነ ነው ማስበው #አልሰጥህም ብለው አልሰጥህም ማለቴ ደግሞ #መልስ እንደሆነ ነው የማስበው። ለእናንተ የመልስ እነ ና የምላሽ ትርጉም ምንድነው ውዶች? እስቲ አጋሩኝ
Jun 28, 2021Endene: *mels khone le nggern weym yho en nger seten betemesasay ke 3tegna wegen mntebkew nger mels ybalal suk hedeh mels enji mlash endemaybalew *melash demo le hunetawoch mnsetew gebre mels(reaction ) mlash ybalal lmsale miyasdengt ngr snay endengtalen aydel leza huneta mnsetew nger mlash new Gn endet metaleh👏🏼
Jun 28, 2021