#personal
ሰላም የጅማ ልጆች 👋👋👋 ከጅማ ኤርፖርት እወርድና ወደሚዛን አማን መሄድ ፈልጌ ነበር ። ባስ የማገኘው የት ላይ ነው መናኸሪያ ከሆነስ የሰፈሩ ስም ምን ይባላል ? ማለት ከኤርፖርት ስወጣ በታክሲ የት ጋ ሄጄ ነው መኪና የማገኘው ? ከጅማ ሚዛን አማን በፈጣን ባስ ስንት ሰዓት ይደረሳል ? ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏🙏
Jun 28, 202113 engagements
ሰላም የጅማ ልጆች 👋👋👋 ከጅማ ኤርፖርት እወርድና ወደሚዛን አማን መሄድ ፈልጌ ነበር ። ባስ የማገኘው የት ላይ ነው መናኸሪያ ከሆነስ የሰፈሩ ስም ምን ይባላል ? ማለት ከኤርፖርት ስወጣ በታክሲ የት ጋ ሄጄ ነው መኪና የማገኘው ? ከጅማ ሚዛን አማን በፈጣን ባስ ስንት ሰዓት ይደረሳል ? ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏🙏
Jun 28, 20213-4 seat ymeslegnal
Jun 28, 2021ወንድሜ ምንም ሳትወዛገብ ከ ኤርፖርት ስትወርድ ታክሲ የለም አታገኝም, ባጃጅ ግን አለ ኤርፖርት በር አከባቢ በ ባጃጅ በዛ ቢባል ኮንትራት 50ብር ከፈልለክ መናሀሪያ ብለ ትይዛለህ የትኛው መናሀሪያ ካለክ የድሮ መናርያ ወደ ሚዛን መኪና ማገኝበት ትላለክ ያደርስካል እዛ ከዛ ወርደህ ባስ እንኳን ቢያመልጥክ ዶልፊን እና ሀይሩፎች አሉ አያሳስብም
Jun 28, 2021ye diro meneharya weym centeralu ga nw ye mizan Aman basoch yalut,
Jun 28, 2021እግዚአብሔር ያክብረልኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ።🙏🙏🙏
Jun 28, 2021Mizan aman keaddis iske mizan airplane ale mesel iko
Jun 28, 2021