Arse90.5
#personal
ሰዎች እስኪ አማክሩኝ በትምርቴ ጎበዝ ተማሪ ነኝ ነገር ግን ከጊቢ ስመረቅ ስራ ለመቀጠር COC ሚጠይቁ አይመስለኝም ነበር በ Engineering ነው የተመረኩት 6ወር ሆኖኛል አሁን COC ለመፈተን ስሞክር በ skill gap ቢያንስ 20 ሰው መሆን አለባቹ አሉኝ ባለውበት አከባቢ ብዙም ሰዉ አላውቅ እና 1ሰው ሳማክር ማሰራት እንደምችል እና ውስጥ ደግሞ document ያስገብልሀል COC Center አለኝ, ካለኝ ጊዜ አኳያ ይሄን ላደርግ ነው ፈተናውን አግኝቼ ብፈተን በትንሹ እስከ 8ወር ይወስድብኛል ለዚ ይሄን አውጥቼ ስራ ላይ ሆኜ COC ፈልጌ ብፈተን ላሁን ግን ይሄን ብጠቀም ምን ትሉኛላቹ? እውነት Real የሆነ Documents ይሰጠኛል ሰውዬው?
Jun 27, 20216 engagements