#education
ሰላም ውዶቼ እውቀት ፣ ክፋት ምቀኝነት ፣ ህብረት ፣ ቁጥብ አንደበት እና ፍቅርና ወዳጅነት በነዚህ ርዕሶች አራት አራት ምሳሌያዊ ንግግሮችን send me please
Jun 27, 20214 engagements
ሰላም ውዶቼ እውቀት ፣ ክፋት ምቀኝነት ፣ ህብረት ፣ ቁጥብ አንደበት እና ፍቅርና ወዳጅነት በነዚህ ርዕሶች አራት አራት ምሳሌያዊ ንግግሮችን send me please
Jun 27, 2021Hibret. 1. Dir biyaber anbesa yaser 2. Keand bertu hulet medanitu 3. Hamsa lomi le 1 sew shekmu le 50 sew getu
Jun 27, 2021Yebelana yetemare wedko aywedkm Dr (web) biyabr anbesa yasr Zm aynekzm Ene kemotku serdo aybkel alech aheya Aybekam😁😁
Jun 27, 20211-የበላ እና የተማረ ወደቆ አይወድቅም የተማረ ይግደለኝ 2-ምቀኛ እና ቅንድብ አያድግም
Jun 27, 2021Kuteb andebet 1. Zem ayinekzem 2. Zem bale af zemb ayigebam 3. Zemeta werq nw
Jun 27, 2021