ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አንድ ነገር እንድትተባበሩኝ ነበር ፊቴ ከመጠን በላይ ከመክሳቱ የተነሳ አጥንቶቼ እንዳለ ብቅ ብቅ ብሎ ሌላ ፍጡር መስያለው። ጭንቅ ብሎኛል መንስኤው ከዚ በፊት በድብርት ነበር የመጣብኝ እንጂ ወፍራም ፊት ነበር የነበረኝ አሁን ግን በዚ ም/ክ ሳስብ ሌላ በሽታ እንዲመጣብኝ አልፈልግም። በዚ ችግር ም/ክ ከሰው ጋር ይቅርና ከገዛ ቤተሰቦቼ ጋር አልቀራረብም። እና ምን ባደርግ የበፊት የፊቴ ውፍረቴ ይመጣል ? ዩትዩብ ላይም ብፈልግ የለም ምን ላርግ ??
Jun 27, 2021fit bechawen miwefer aymeselegnme 🤷♂️ gen whole body lemewefer kefelek ke mebelate yebelete metegnate yaweferekale. belteke ke 20 mnamen min behuwala tegna be ken ke 8-10 seat tegna
Jun 27, 2021