ኋላ ቀር፣ በዘር 'ምንባላ፣ ደሃ፣ ረሃብተኛ(እንዴ ረሃብተኛ እኮ አይደለንም እንዳትሉኝ አብዛኛው የኢ/ያ ህዝብ በቀን አንዴ ነው ሚበላው፣ አ.አ ውስጥ እንኳን) እና እንደዚ ለሆንበት ዋናው ተጠያቂ ማን ነው? ➾ሀገሪቱን ሲያስተዳድሩ የከረሙ መንግስታት? (የትኛው መንግስት ነው ስህተቱን የጀመረው)? ➾ህዝቡ (እኛው)? ➾የውጭ ሃያላን ሀገራት? ➾ሌላ ___
Jun 27, 2021ተጠያቂው ዉዷ ሀገራችን እዳታድግ በዘር በጥላቻ ተብትበው የያዟት ሁሉ ናቸዉ የመጀመሪያው ተጠያቂ ያለፈው መንግስት ነዉ ሁለተኛዉ እኛ ራሳችን ያለፈው መንግስት ጥላቻን ሲዛራ የዚህ የዘር የዚህን ዘር እኳ ተገድሏል ብሎ ሲተርክ ምኑንም ስናረጋግጥ ልክ ነዉ ብለን መቀበላችን እሱ የኛ ስህተት ነው ሶስተኛው ደሞ የውጭ ሀገራት ናቸዉ ኢትዮጵያዬ በሁሉም ነገር ብታግ የአፍሪካ ቁንጮ ትሆናለች በለው ስለሚፈሩ በተለያየ መንገድ ጫና ያደርጉባታል ግን አንድ ነገር አለ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ስንቸገር ስንዝል አቅም ስናጣ የሚያ ደግፈን ፈጣሪ አለን ምክንያቱም በመፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ተብሎ ተፅፏልና
Jun 27, 2021