Blah_blah536
#entertainment
Hey guys where can I find tickets to ጦቢያ show and z price please
Jun 27, 20215 engagements
Hey guys where can I find tickets to ጦቢያ show and z price please
Jun 27, 2021መሀል ሸዋ ላይ ዛሬ ራስ ሆቴል እንገናኝና የሸዋን ቀበሌ መረባ እንበልበት! !!! በየወሩ የሚካሄደው ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ምሽት ከቀኑ 11 :00 ሰዓት ጀምሮ እንደተለመደው በራስ ሆቴል ይካሄዳል። #መግቢያ 100 ኑና አብረን መረባ እንበል! መረባ አትይም ወይ ፤ ከምትወዘወዥ እንዳበደ ጥጃ ፤ መረባ አይደለም ወይ ፤ ጀምበር ሳይዘቀዝቅ የሚያወጣው ሃጃ ። እንጃ! !!! (( ጃ ኖ )))💚💛❤️ @balmbaras
Jun 27, 2021