እባካችሁ አስቸኳይ ነው!! post pill ወስጄ ፔሬድ አዘግይቶብኝ እርግዝና የተፈጠረ መስሎኝ በጣም አስጨነቆኝ አየጠበኩ እያለ ሌላ አጋጣሚ ተፈጥሮ post pil መውሰድ ሊኖርብኝ ሆነ ።ከወሰድኩ ፔሬድ ይበልጥ አያዘገኝብም?? ደግሞ ወንዱ ejaculate ሲያረግ vagina አካባቢ ቢነካ አርግዝና የመፈጠር እድሉ ምን ያህል ነው? ባልወስድ ላረግዝ እችላለሁ? please የምታውቁትን ንገሩኝ!
Jun 27, 2021Controlling yourself is the answer. Why is everyone driven by sex these days?
Jun 27, 2021