Can anyone help me pls,assignment tesetogn neber enam 4 honen new yeminseraw and like 1 person gazetegna new 3 demo yetena balemoya nachew ene yetesetegn role gazetegna new enam yeminakerbew sile HIV AIDS NEW be amharic enam 8 pointoch alu le 3tu tena balemoyawoch(temariwochu) yemiteyikew eski pls ajemamer or min malet indalebign nigerugn pls TNX IN ADVANCE
Jun 27, 2021ሰላምታ ትሰጣለህ ራስህን ታስተዋውቃለህ ከዛ "ዛሬ እዚህ የተገናኘነው ስለ HIV ለማውራት ነው ትልና በዚህ ርዕስ ዙርያ ገለፃ ሚያደርጉ 3 እንግዶች አሉን ብለህ እራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ እድል ትሰጣለህ ከዛ "መልካም ወደ ዕለቱ ርዕስ ስንሄድ" ብለህ 1)እስኪ ስለ HIV AIDS ምንነት ጠቅለል ባለ መልኩ አስረዱልኝ 2) የመተላለፍያ መንገዶቹን በዝርዝር አስረዱልኝ 3) "በአብሮ በመብላት ፣ የጋራ ሽንት ቤት በመጠቀም እንዲሁም በሰላምታ ይተላለፋል" የሚለውን የተሳሳተ አመለካከት እንዴት ያዩታል 4) የ"መ" ህጎች ውስጥ ኮንዶም መጠቀም የሚል አለ እና ስለአጠቃቀሙ ቢያስረዱልኝ 5) HIV የያዘው ሰው ምን አይነት ህክምና ያገኛል..? መድሃኒትስ አለው ወይ? 6) HIV ይዞት የእድሜ ማራዘምያ ሚወስድ ሰው ምን ያህል ጊዜ መኖር ይችላል 7) HIV ያለባቸው ሰዎች መውለድ አይችሉም ወይ..?ከቻሉስ በምን አግባብ? 8) እንደግለሰብ ፣ ማህበረሰብ እና እንደሃገር ያለውን ችግር በዝርዝር ቢያስረዱልኝ
Jun 28, 2021