አይነአፋር ነኝ ብዙም መውጣት አይመቸኝም ከጓደኞቼ ጋር መዞር አልወድም አብዛኛውን ጊዜ ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የማሳልፈው ቤተሰቦቼ እና ሰፈር ባህሪዬን ይወዱታል......መጠየቅ የፈለኩት የኔን ሄዋን በዚ ሁኔታ የማገኛት አይመስለኝም 21 አመት ሆኖኛል እስካሁን የሴት ጓደኛ የለኝም በዚህ ባህሪዬ ወደፊት የትዳር አጋር የሚኖሰኝ አይመስለኝም ይሄን ባህሪዬን እንዴት ልቀይረው?
Jun 27, 2021Andande bamitwexabet gize lemanager moki
Jun 28, 2021