Dudes ድመቴ እርጉዝ ትመስላለች እንዴት ላረጋግጥ ? ከዚህ በፊትም እንዲሁ ሆዷ ገፋ ብሎ ምናምን እርጉዝ ትመስል ነበር ከዛ ግን suddenly normal ሆነችብኝ ተመልሳ ከዛ አሁን ደሞ በተለየ መልኩ ሆዷ ገፍቷል ጡቶቿም ይታያሉ ምናምን እና ግን ከዚህ በተጨማሪ በምን በምን እርጉዝ መሆናን በደንብ ማረጋገጥ እችላለው? እና ድመቶች ለስንት ቀን ነው ሚያረግዙት? (she was with sm1 before month mnamn ) Tnx in advance 🐈
Jun 27, 2021😂😂ሽንት ስጪ በላትና ትመርመር
Jun 30, 2021