(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4 ) ------------ 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። 8፤ ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል። 9፤ ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ራስህን አትሸውድ ወንድሜ ለራስህ ሀሳብ እና ምኞት እጅ አትስጥ ....እዚህ ቃል ላይ ያሌለ ነገር የለም ውስጥህ ያሉትን ጥያቄዎች ሁሉ ይመልሳል ወደ ሌላ ተረት ከምትሄድ ከፍተህ እንድታነበው በፍቅር አበረታታሀለው🙏
Jun 27, 2021