አመክንዮ(Logic) ፍልስፍና 1 መፅሀፍ ላይ አለ እና እንዲህ ይላል :-እግዚያብሔር ሁሉም ቦታ አለ ሰይጣን የእግዚአብሔርን ሀይል መቋቋም አይችልም so,ሰይጣን የለም ይላል የኔ መልስ ሊሆን ሚችለው ሰይጣን በእግዚአብሄር ፍቃድ የሚኖር ፍጡር ነው:: እንደዛ ካሎነ ለምን እግዚያብሔር ሰይጣንን አጥፍቶ በሰላም አንኖርም? cuZ እግዚያብሔር አለምን ሰጥቶታል,እንዲፈነጭበት ኢዮብን አንብብ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገረበት አጋጣሚ ነበር,right? Any question?
Jun 27, 2021