ሰላም ✌️, አንድ የከበደኝ እና የሚጨንቀኝ ነገር አለ ሁሌ ሰለ ጉዞ ሳስብ እና በታናቹ እንድትረዱኝ ነው። የሚታቁት መድሐኒት ካለም ከ pharmacy የጉዞ ክኒን ወስጄ አይሰራልኝም። ነገ አሁን ጉዞ እወጣለው እና እንደነ የተጎዳቹ ወይም የሚታመሙ የጋገማቹ እርዱኝ😭🙏
Jun 27, 2021እግክ ወደ ላይ ጎርጎድ የሚል ቦታ አለ የማቅለሽለሽ ስሜት ሲሰማክ በጣትህ ተጭነው ይለቅካል
Jun 27, 2021