Do any of u guys know a place where u can rent vintage cars
ከራስ ደስታ ጀምሮ እስከ ፓስተር ድረስ ብዙ የመኪና ኪራይ ቤቶች አሉ በተጨማሪም ከእንቁላል ፋብሪካ ወደ ሩፋኤል መውጫው አካባቢም አሉ