Yodi1169
#art
በጨለማ ስሄድ ወዴት ይለኛል ሰዉ፣ ተልኬ አደለም ወይ የምመላለሰዉ። Yhe qne 2 ወርቅ ሊኖረዉ ይችላል, የሚፈታዉ?
Jun 27, 20216 engagements
በጨለማ ስሄድ ወዴት ይለኛል ሰዉ፣ ተልኬ አደለም ወይ የምመላለሰዉ። Yhe qne 2 ወርቅ ሊኖረዉ ይችላል, የሚፈታዉ?
Jun 27, 2021ልኬ yemtbal set ga nw mhedew
Jul 30, 2026ig so...
Jul 31, 2026ተልኬ አንድም ሰው ልኮኝ ይሆናል አንድም ከእኩያዬ (ከልኬ) ይሆናል ሁለተኛውን አላውቀውም
Jul 30, 2026Pe yetemare sew
Jul 30, 2026የምመላለሰው 1 መመላለስ ነው 2 መላ ለሰው የምመላ ወይም መላ ምፈልግ ማለት መሰለኝ
Jul 30, 2026ግዚችንን ካቃጠልን አይቀር ልሞክር ሲመስለኝ አንደኛው ወደ ፈጣሪ ጋር መሄድ ነው ልኬ ነው እሱ እንደማለት ነው መሰለኝ 2ተኛውን አልመጣልኝም
Jul 30, 2026