Selam my cousin is first year student in AA university ena common course mojul yalew ynoral tebsberung
Jun 26, 2021Join @atc_news
Jun 26, 2021Selam my cousin is first year student in AA university ena common course mojul yalew ynoral tebsberung
Jun 26, 2021Join @atc_news
Jun 26, 2021Tnx
Jun 26, 2021unity mimarubet nw
Jun 26, 2021Ay yemengst uv
Jun 26, 2021#Repost በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። ✍✍ በ Concise ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። የመጀመሪያ አመት የመጀመራያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇👇 📌 MATHEMATICS ( for natural science) 📌 GENERAL PHYSICS 📌 GEOGRAPHY 📌 LOGIC & CRITICAL THINKING 📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL 📌 PSYCHOLOGY 📌 PHYSICAL FITNESS 🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት። ❇️ MATHS 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። ስለዚህ ብዙም አትቸገሩበትም ፡ አሪፍ ውጤት መስራት ትችላላችሁ👌። A 🙈 ❇️ General Physics ይኸም 11 ኛ እና 12 ኛ የተማራችሗቸው ናቸው አብዛኞቹ👌። ❇️ Logic and critical thinking ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ እና English ቋንቋ የምትሞክሩ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️። ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ) freshman logic 📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። ❇️ Communicative English skill ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡ ግቢ ላይ ውጤታችሁን ከሚያነሱ ኮርሶች መካከል ነው🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📌 Speaking skill ( ራሳችሁን በ እንግሊዝኛ ማስተዋወቅ🙈 ፡ ከዛ መምህሩ የሆነ ርዕስ ይሰጣችሁ እና ስለዛ ነገር በ እንግሊዝኛ presentation ማቅረብ (የሆነ ማርክ%) 📌 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📌 Writing skill ( letter , descriptive , narrative,argumentative , expository ከነዚህ ባንዱ ትፅፋላችሁ( ከዛ የሆነ ማርክ) Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው።) ❇️ Geography ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ❇️ Psychology ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል ፡ ግን biology ማንበብ ስለለመዳችሁ አትቸገሩም። theory ነው ፡ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ማንበብ ብቻ ኘው። ❇️ Physical fitness ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም ዝም ብላችሁ ሜዳ ወታችሁ ትሰራላችሁ እንጅ Grade ( A , A- , B+ ,B , C ....) የለውም። pass or fail ነው የምትባሉት። Attendance ወይም በዚህ ኮርስ ክፍለ ጊዜ ካልቀራችሁ pass ትሆናላችሁ። እሽ እስከአሁን የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸውን ኮርሶች አየን። 🥺 ነገር ግን አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ በ Logic and critical thinking ቦታ emerging technology የሚያስተምሩ አሉ ። ከዛ second semester ላይ ደግሞ logic and critical thinking ያስተምራሉ። ብቻ ምንም ለውጥ የለውም ፡ እንድታውቁት ያክል ነው። ❇️ Emerging technology
Jun 26, 2021Tnx
Jun 26, 2021U can get from AAU website.
Jun 26, 2021Antebsbereshm ye text Koltafa
Jun 26, 2021