እውነት ግን በክርስትያኖች እና ጴንጤዎች እምነታችሁን ከልብ ተቀብላችሁታል በጣ..ም ጠልቄ ስገባ ልቤ ላይ ጥርስጣሬ እየፈጠረብኝ ነው እውነተኛ ሀይማኖት አልመስል አለኝ ቤተክርስትያን ውስጥ መግባት አይቻልም እኛ የማናነበው ሚስጥረ ስላሴ አለ ብዙ ጳጳስ እና ቄሶች ወድ እስልምና ሲገቡ እያየሁ ነው እና እስኪ እናስብብበት አስቡበት ትክክለኛ እምነት አይመስለኝም ከቤተሰብ ስለወረስን እንጅ እውቀቱን ኖሮን አስበንበት አይደለም እስላሞች ግን ሁሉ ነገራቸው ውብ ነው የምሬን ነው እኮ እኔም ልሄድ እያሰብኩ ነው
Jun 26, 2021ራስህን ችለህ አውራ ራስህን ችለህ ሂድ ሰውዬ🤷♂
Jun 26, 2021