Greetings! ከ gf ጋር 3 አመት አልፎናል እሷ University ክፍለ ሀገር ነበረች እና ከባድ distance r/ship ነበር ያሳለፍነው በዚህ ጊዜ የተገናኘንባቸው ቀናት ተቆጠረው ቢደመሩ 1 ወር አይሆኑም እናም ይኼ ሁሉ ጊዜ አለፈና ተመርቃ በቅርብ ጥሩ ስራ ክ/ሀገር አገኘች እኔ ለ ፊውቸራችን ሰግቼ ይቅር ብልም እሷ ግን እድሏን ማሳለፍ አልፈለገችም እና ሳንግባባ ሔደች She didn't even said Goodbye! በ ዝውውር ወደዚህ የመመለስ እድሏ almost impossible ነው እኔም ወደዛ መሔድ አልችልም So,I thought our r/ship is over ግን recently she is saying መጠባበቅ አለብን we've to see what life brings to us ......I wish things didn't ended this way ግን እኔ ከዚህ በላይ መጠበቅ አልችልም ለዚያውም መጨረሻው የማይታወቅ ጥበቃ.........እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ??😁 Thanks for reading this and Have a good day ስለተነፈስኩት ደስ ብሎኛል
Jun 26, 2021ከምር እረዳሃለው ወንድሜ አሁን እኔ በሁለታችሁ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለት ጥሩ አይደለም ግን የምመክርህ አንድና አንድ ነገር ይሄንን ጊዜ ሁሉ ቆይታችሁ 1 ወር አይሞላም ያልካትን ነገር በደንብ አስተውላት ምክንያቱም ወሳኝ ነገር ነች ብትችል ውሳኔህን ከማጽናትህ በፊት ቢያንስ ያለችበት ሀገር ሄደህ 1 ሳምንት አብራችሁ ሆናችሁ እዩት (ብዙ እንደዚ የገጠመኝ ስለማስታውስ ነው እንዲ የምልህ) የቻልከውን አድርኛ ያልኩህን አድርግ ከዛ ውጤቱን በእርግጠኝነት ትወስናለህ ከሁለት አንዱ..... በተረፈ መልካሙን እንዲገጥምህ 🙏🏽 ተመኝቻለሁ
Jun 26, 2021