Smu guys next week tmrt mijemer ymeslachehual?
Mar 26, 2020SMU...in the house👌👌representing...and fyi i don't think we gonna start...they are getting series on the study at home and send your assignments..thingy
Mar 26, 2020Smu guys next week tmrt mijemer ymeslachehual?
Mar 26, 2020SMU...in the house👌👌representing...and fyi i don't think we gonna start...they are getting series on the study at home and send your assignments..thingy
Mar 26, 2020Read this one በቻይና በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ተይዘዉ ካገገሙ ህሙማን 14 በመቶ የሚሆኑት ድጋሚ ሲመረመሩ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የሃገሪቱ የጤና ባለሙያዎች እንዳሉት ቀደም ሲል በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው አገግመዉ በወጡ ታማሚዎች ላይ ምርመራ ሲደረግ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ይህም የጤና ባለሙያዎችን አስደንግጧል፡፡ ባለሙያዎቹ እንዳሉት በቫይረሱ ተይዘዉ ከዉጭ በሚገቡና ቫይረሱ በሰዎች ላይ ምንም አይነት ምልክት ሳያሳይ በመቆየት በሀገሪቱ ለሁለተኛ ጊዜ ወረርሽኙ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ስጋታቸዉን እየገለጹ ነዉ፡፡ በዚህም በመጀመሪያ ወረርሽኙ የተቀሰቀሰባት የሁቤ ግዛት ነዋሪዎች የእንቅስቃሴ ገደቡ መነሳቱን ተከትሎ በስጋት አካባቢዉን ለቀዉ ወደ ሌላ ቦታ እየተሰደዱ መሆኑን ዴይሉ ሜይል ዘግቧል፡ More https://telegra.ph/COVID19-03-26 ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም [ሙሉቀን አሰፋ] @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Mar 26, 2020It's already announced tmhrt yelem eske miazia 11
Mar 26, 2020