Hi🙂 እስቲ የኢዮብ መኮንን አንድ music(ur favorite) አሪፍ መልእክት አለው ምትሉትን share or ጋብዙን🙂 Tnx 4 all
Jun 26, 2021ደበዘዝሽ
Jun 26, 2021Hi🙂 እስቲ የኢዮብ መኮንን አንድ music(ur favorite) አሪፍ መልእክት አለው ምትሉትን share or ጋብዙን🙂 Tnx 4 all
Jun 26, 2021ደበዘዝሽ
Jun 26, 2021ካለህ ላከው😁
Jun 26, 2021@vkmusic_bot
❤️
የተራበ ልብ ፍቅርን የጓጓ ፥ ከእውነት ቤት ሄዶ የእውነት ያንኳኳ፥ ደጁን ለጠና እዚያው ቆይቶ ፥ የራሱን ያቅፋል በሩ ተከፍቶ
Jun 26, 2021ይቀባጥራሉ ተው ያልሽኝን
Jun 26, 2021@Musica_Hiwote ❤️
የቋንቋ ፈላስፋ እና እንዳጠፋሽ 🤩
Jun 26, 2021Bra ምንም የሚጠላ ዘፈን የለውም ሁሉንም ነው ምጋብዝክ😍 more የፍቅር አኩኩሉ, ደብዝዘሽ ምናምን በቃ All of them man👌
Jul 12, 2021ነገን ላየው እጓጓለው በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው ከንግዲህ መቼም ላትመጣ ደህና ሁን በል ሌላ መጣ በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ ልጀምር የነገን መንገድ ውያለው በትዕግሥት ስጠብቅ ደግነት ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትላንት ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑ ያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ ብርሃን ቢመስልም ዛሬ አይደለም ብሩህ ቀኔ ቢጨልም እመርጣለው ነገን እናፍቃለው ጨለማው ቢበረታ ይረታል ነገ ፀሐይ ስትወጣ ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ 🖤🖤
Jun 26, 2021Ehe des ylal betam mitregnaye mnamn milew