Letum aynegalign milew meshaf PDF alachu??
Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
ሌቱም አይነጋልኝ በውቤ በረሃ በ1957 ዓ.ም. ተጀምሮ በፈረንሳይ አገር ኤክስ አን ፕሮቫንስ የተፈጸመ መጽሐፍ ነው። የ'ውቤ በርህን' የ1950ዎች ታሪክ 'የሚያስተምረን' መጽሐፍ ነው። 🔞