TEAM WORK ONE TRADING PRIVATE LIMITED 🔹 ድርጅታችን ቲም ወርክ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 🔵የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል አከፋፋይ 🔹የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም 🔹 .ብዛተ 50 🔹 ፃታ፡ አይለይም 🔹ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና 700 ብር ትራንሰፖት 🔹ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :: ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT ጨምሮ 306 ብር Guys yehe neger ewnet new ende
Jun 26, 2021እኔ ብቻ ነኝ ግን የስራ ቅጥር ማስታወቂያ መስሎኝ ልመዘገብ የነበረው😅 asker የስራህን ይስጥህ
Jun 26, 2021