ሁለቱን የፊት ጥርሶቼን በልጅነቴ ጨዋታ ላይ እንዳለሁ በደረሰብኝ አደጋ አጥቻቸዋለሁ ነገር ግን ሳድግ ለትምህርት ውጭ አገር በነበርኩበት አጋጣሚ አስተክያቸዋለሁ ይሁንእንጂ አገር ቤት ከተመለስኩ በኃላ ከአንዲት ልጅ ጋ ተዋውቄ ላለፉት 8 ወራት ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ነን ታዲያ ልጂት ሆዬ ጥርሶቼን እንደምትወድልኝ በተደጋጋሚ ትነግረኛለች እውነት ለመናገር ጥርሴ ወላቃ እንደነበር የሚያውቁ ጓደኞቼም ጥርሴ አርቲፊሻል መሆኑን እረስተውታል አሁን ያስጨነቀኝ ነገር ልጅቷ ከቤተሠብ ጥርሴ አርቴፊሻል መሆኑን ያወቀች ቀን ስለሚፈጠረው ነገር አሳስቦኛል? እውነቱን እንዳልነግራት ብትለየኝስ ብዬ ፈራሁ? ምን ትመክሩኛላችሁ?
Jun 26, 2021እንዴ ከጥርስህ ምን ጉዳይ አላት አንተነትሀን ከወደደች ደሞ አትጨነቅ አሁን ወላቃ አደለህም በጨዋታ መሀል ንገራት ጥርሴ እኮ አርቴፊሻል ነው ብለህ ያኔ ከደበራት ያንተ ሄዋን አደለችም ወንድምአለም ግን ንገራት
Jun 26, 2021