#relationships
ሰላም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ እንድታማክሩኝ የምፈልገው ከb.f ጋር በመጣላት ደረጃ አልተጣላንም ቺት ም አድርጎብኝ አያቅም ሙሉ family አስተዋውቆኛል ብቻ ለኔ ብዙ ነገሬ ነው ግን የከበደኝ ነገር ቢኖር በመነጋገር አያምንም በትንሽ ነገር ተኮራርፈን ስለዛ ጉዳይ እናውራ ካልኩት ወደ ጥል ይሄዳል1) እንዴት ነው መነጋገር በመካከላችን እንዲኖር የማደርገው 2)ከፍቅር የተነሳ ይሁን ምን አላቅም ጊዜ እየሰጠኝ እንዃን ለደቂቃ ዞር ብሎ ሲሳቅ ሳየው ውስጤ ይከፉል ይሄ ነገር እያጋጨን ግን ፈልጌ አይደለም ውጤን እንዲያቆም ምን ላድርግ
Jun 26, 20212 engagements