#religion ለንግስ በዓላት እና ባጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊ 🏞 Profile Picture 🏞 እያዘጋጀ የሚለቅ ምርጥ የቴሌግራም ቻናል የሚያቅ ካለ ይጠቁምኝ 🙏🏻 አመሰግናለዉ።
Jun 26, 2021@ubels @ubels አስያየት . . . . . . ይህ ቻናል መንፈሳዊ ጥቅስ እንዲሁም ስዕል ምስል .ይለቀቅበታል እንዲሁም ማንኛውም መንፈሳዊ አጋጣሚዎች በፎቶ ይለቃል መንፈሳዊነት ክርስትና ነው ክርስትና መንፈሳዊነት ነው አይለያዩም mm https://t.me/ye_maryam_lijoch/P ማንኛውንም ዐይነት አስተያየት ካሎት በ @ubels ያግኙን
Jun 26, 2021