ወደ ግቢ ልሄድ እየተዘጋጀው ነውና አሁን ጊቢ ገብቼ በሚኖረኝ ላይፍ በቃ ትኩረት መሳብ አልፈልግም ።እና ትኩረት ላለመሳብ ምን ማድረግ አለብኝ። ፕሊስ ሳትቀልዱ ቀና መልስ (ቤተሰቦቻችሁ እንዳሳደጓቹ) መልሱልኝ። introvert ስለሆንኩ ማንም ልምዱን ያጫወተኝ ሰው የለም። 🥺🥺
Jun 25, 2021guzok hulu ke class wede dorm ena library yihun keza bewala manin ayawukikim
Jun 26, 2021