#personal
ሰላም ሰዎች🙋 በጣም አስፈላጊ ነው። #ጎንደር ከፋሲል ዩኒቨርሲቲ ወደ መነሃሪያ በስንት ታክሲ ይደረሳል? #የት ተብሎ ነው የሚሳፈሩት? #የባስ ትኬትስ ኬት ነው የሚቆረጠው?
Jun 25, 20213 engagements
ሰላም ሰዎች🙋 በጣም አስፈላጊ ነው። #ጎንደር ከፋሲል ዩኒቨርሲቲ ወደ መነሃሪያ በስንት ታክሲ ይደረሳል? #የት ተብሎ ነው የሚሳፈሩት? #የባስ ትኬትስ ኬት ነው የሚቆረጠው?
Jun 25, 2021መናህሪያው ሁለት ነው አንዱ አዘዞ አንዱ ከ አራዳ። አዘዞም አራዳም አንድ ታክሲ ነው። ለባስ ቲኬት ከሆነ አራዳ ሳትደርስ ፒያሳጋ ነው ያለው።
Jun 26, 2021piassa 10-15birr balew range ticket piassa meskel adebabay fitlefit alelih
Jun 26, 2021be bus lemehed kehone piasa nw tiket mikoretew ke fasil piasa meteh malet nw mekina minesawm kezaw nw gn be lonchn mnamn kehone demo azezo mibal bota menaharia ale
Jun 26, 2021