😞ትዝታ😞 አጠገቤ እያለሽ ሳላስቀይምሽ በፊት😉 ስወድሽ ስልሽ ልብሽ ደስ እያላት😀 እኔም ወድሀለው ስትይ የልቤ ሀሴት😌 አጠገቤ እያለሽ ሳላስቀይምሽ በፊት😉 ብዙ ፍቅር ነበረን አብረን የዋልን ለት😍 አሁን ግን በቃ ያሁሉ የት አለ😔 ያንቺ ልብ የኔን የኔ ያንቺን ያለ😫 አሁንማ....... አይኔ ይቅርታሽን ሁሌ እየማተረ🙏 በትዝታሽ መአበል ልቤ ፈዞ ቀረ😲 አይኔ አነባ ፍቅርሽን ማተረ😭 የልቤ እርካብ ጠፋ ተሰባበረ🤕 አይ ፍቅርሽ ያሳየኝ አበሳ😪 ትዝ ትዪኝ ጀመር ትዝታ ሲነሳ😴
Jun 25, 2021